You are here: HomeResourceመንፈሳዊ መጻሕፍ

የመንፈሳዊ ቁሶች አቅርቦ

 የመንፈሳዊ ቁሶች አቅርቦት  ክፍላችን መንፈሳዊ መጻሕፍት፣ ካሴቶች፣ ዲቪዲዎችና የመሳሰሉትን በተመጣጣኝ ዋጋ የሚያቀርብ ሲሆን ከዚህ የሚገኘው ገቢ ኢትዮጰያ ውስጥ ደገፊ የሌላቸውን አዛውንት ለማገዝና ለመደገፍ የሚውል ነው፡፡ በዚህ ዘርፍ በትጋት የምታገለግለውን እህታችንን አሰጌን በማግኜት ለጊዜው ያሉትን መግዛት የሌሉትን ደግሞ እንዲመጡላችሁ  ማዘዝ ይቻላል፡፡

.