You are here: HomeMinistriesChoir

Choir/ መዘምራን

 

በእግዚአብሔር ፊት በአምልኮና በዝማሬ ሆነን ለክብሩ እንድንዘምር የሚያግዙን የአምልኮ መሪዎቻን በጣም የተወደደዱ ናቸው፡፡

 

ጉባኤያችንን በዝማሬና በጌታ መንፈስ በማቀጣጠል የተካኑ ቅዱሳን ናቸው በጽዮን ለሚኖር ለእግዚአብሔር ዘምሩ፥ በአሕዛብም መካከል አደራረጉን ንገሩ መዝሙረ ዳዊት 91፡11 በእግዚአብሔር ፊት በአምልኮና በዝማሬ ሆነን ለክብሩ እንድንዘምር የሚያግዙን የአምልኮ መሪዎቻን በጣም የተወደደዱ ናቸው፡፡ ጉባኤያችንን በዝማሬና በጌታ መንፈስ በማቀጣጠል የተካኑ ቅዱሳን ናቸው፡፡