About Us

”የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል፥ እኛም ባሪያዎቹ ተነሥተን እንሠራለን” ነህምያ 2፡20

“The God of heaven, he will prosper us; therefore we his servants will arise and build” Nehmiah 2:20

Vision

To reach out all mankind in the good News of the Lord Jesus Christ in the Word of God and practical Support to the body of Christ.

Who We Are

The Ethiopian Evangelical Church in Oslo Norway is part of the Body of Christ in Oslo Norway fully engaged in the work of the Kingdom of God. Our Church was established in 2008 just celebrated its 10th anniversary last year. We are part of the Norwegian Baptist Union, The Ethiopian & Eritreans Evangelical Churches fellowship in Norway, Norwegian Immigrant Churches and leader’s fellowship etc…

Our Brief History

We are located in one of the most populous areas of Oslo where many immigrants are living. We are fully engaged in evangelizing and reaching out people around us irrespective of their ethnic background. We have been located at stafeldetsegate 4 for 9 years, since the beginning of 2018 we moved to Mortensrud Center where we share the local with Søndre Frikirke.

ራዕያችን

የሰውን ልጅ ሁሉ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል ለመድረስና ለሰዎች ሁሉ ተግባራዊ ድጋፍ ለማድረግ ሲሆን ለዚህም የኢትጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን በኦስሎ ኖርዌይ::

ስለ ቤተ ከርስቲያናችን ማወቅ ከፈለጉ

በኦስሎ ከተማ በኖርዌይ  የምንገኝ የክርስቶስ ኢየሱስ አካል የሆነችው ቤተክርስቲያን ቤተሰብ ስንሆን አካሉን ለማነጽና ለመገንባት በሚደረገው የእገዘአብሔር ስራ ውስጥ ንቁ ተሳታፊዎች ነን፡፡ በዚህ በያዝነው 2020 አመተ ምሕረት  12ኛ እ ያከበርን ሲሆን በኖርዌይ የባፕቲስት ሕብረት፣  በኢትዮጵያውያንና ኤርትራውያን ኢቫንጄሊካል ክርስቲያኖች ሕብረት፣በኖርዌይ የአብያተክርስቲያናትና የቤተክርስቲያን መሪዎች ሕብረት፣  በአውሮፓ የኢትዮጵያውያን ወንጌላውያን አብያተ ክርስቲያናት ሕብረት አንዲሁም በሰሜን አውሮፓ ኢትዮጵያውያን ክርስቲያኖች ሕብረት ንቁ ተሳታፊዎች ነን፡፡

ስለ ቤተክርስቲያናችን አጪር ታሪክ

የኢትጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን በኦስሎ ኖርዌይ በምስረታዋ  ከ2008 ዓመተ ምሕረት የመጀመሪያ  ወራት በኖርዌይ የአድቬንቲስት ቤተክርሰቲያን ሕንጻ ውስጥ ለ6 ወራት ያህል ከተገለገለች በኋላ ወደ stafeldetsegate 4  በመዛወር እስከ  በ2017 መጨረሻ ድረስ በዚያው ስፍራ ስትገለገል ቆይታለች፡ ከ2018 ፡ዓመተ ምሕረት ጄንዋሪ ወር ጀምሮ ወደ Mortensrud Center በመዛወር ከ Søndre Frikirke  ጋር የቤተክርስቲኑን ሕንጻ  በመጋራት በጋራ በመገልገል ላይ ትገኛለች፡፡

ቤተክርስቲያናችን የምትገኘው በሞርተንሰሩድ የገበያ ማዕከል (Senter Syd Mortensrud)  ውስጥ በመሆኑ ለትርንስፖርት እጅግ  አመቺና ነጻ የመኪና ማቆሚያ ጭምር አለው፡፡

T Bane # 3 at Mortensrud center the last stop