Diaconal and Holistic Ministry

Our deacon’s ministry is dedicated to provide uninterrupted supply of materials to the Church and all fellowship activities after the Church service. They manage the collection of the offerings, preparing the Lord’s Supper at the beginning of each month as well as other holistic ministry functions.

Contact:  Amelework Yosef

Tel. 41185024

የዲያቆናት አገልግሎት የቤተክርሰቲያኗን የአንድነት ጊዜ በማስተባበርና በመምራት፣የቅዱስ ቁርባንን ዝግጅት በማድረግ፣ እንዲሁም ያልተቋረጠ የዕቃ አቅርቦትን  በማቀድና በማስፈጸም ፣ በየሳምንቱ ዕሁድ ከአምልኮ በኋላ የሚደረገውን አጠቃላይ አገልግሎት በመምራት ለቤተክርስቲያን ታላቅ ድጋፍ የሚያደርግ የአገልግሎት ዘርፍ ነው፡፡

ተጠሪ  አመለወርቅ ዮሴፍ

Tel.  41185024