Choir Ministry

We have dedicated people of God engaged in serving the Lord in singing and leading worship programs. They are devoted in prayer and praising God in which the whole congregation is blessed by their service. Most visitors astonished in the service especially in the presence of the Holy Spirit when the Choir stands to serve the Lord.

Contact Person:  Binjam Berhe   

Tel. 40049898

ቤተክርስቲያናችን ለእግዚአብሔር ስራ ራሳቸውን ከልብ በሰጡ በአምልኮና በመዝሙር ጉባኤያችን በተቀጣጠለ መንፈስ በሚባርኩ አገልጋዮች ተባርካለች፡፡ በጸሎትና በተሰጠ የልምምድና የሕብረት ጊዜ የሚተጉ ሲሆን ወደ ቤትክርስቲያናችን  ለጉብኝት የሚመጡ እንግዶችና አገልጋዮች ሁሉ በመደነቅ   ስለዚህ የአገልግሎት ዘርፍ እግዚአብሔርን ሲያመሰግኑና ሲያከብሩ መስማት የተለመደ ነው፡፡

ተጠሪ ብንያም በርሔ

Tel. 40049898