Media Ministry

This ministry’s main focus is recording the ordinary and special service s of the Church. In addition to that the ministry is famous in preparing events with special Drama, Theatre, and poems at a very professional level

Contact: Yared Teshome

Tel. 45060718

የቤተክርስቲያኗን ዝግጅቶች ትምሕርቶችና የመሳሰሱትን ቀርጾ ለሕዝብ ማድረስ፣ ለታሪክ ማስቀመጥ፣የድምጽ መሳሪያዎችን መቆጣጠር ዋነኛ የአገልግሎት መስሉ ነው፡፡ በተጨማሪም በድራማ በተውኔትና በስነ ግጥም ከጉባዔውም ያለፈ ዝግጅቶች በማድረግ ይታወቃል፡፡

Contact: ያሬድ ተሾመ 

Tel. 45060718