Prayer Ministry

Our Church gives priority to prayer; As the Lords says “for mine house shall be called an house of prayer for all people.” Isa 56:7, we have dedicated men and women of God who earnestly pray. 

our prayer focuses on praying for our mother land Ethiopia and the kingdom of Norway  where we are living ,and  prayer to the sick and needy.

Weekly Prayer & Fasting: Every Wednesday 16:00-18:00

Evening Prayer 19፡00-00፡00

All night Prayer: Monthly 

ጌታ “ ወደ ተቀደሰ ተራራዬ አመጣቸዋለሁ፥ በጸሎቴም ቤት ደስ አሰኛቸዋለሁ፤ ቤቴ ለአሕዛብ ሁሉ የሚሆን የጸሎት ቤት ይባላልና የሚቃጠለውን መሥዋዕታቸውንና ሌላ መሥዋዕታቸውን በመሠዊያዬ ላይ እቀበላለሁ።” ትንቢተ ኢሳይያስ 56፡ 7  እንዳለ ከቤተክርስቲያን ዋና ተልዕኮ አንዱ ጸሎት እንደሆነ እናምናለን፡፡ ስለዚህም ለመጣንበት ምድራችንና፣  አሁን ለምንኖርባት ምድር ለኖርዌይ፣ እንዲሁም ለታመሙና ለተቸገሩ ሁሉ አጥብቀን እንጸልያለን፡፡

ሳምንታዊ የጾምና የጸሎት ፕሮግራማችን  ረቡዕ 16፡00-18፡00

የምሽት የጸሎት ፕሮግራም:  በወር አንድ ጊዜ 19፡00-00፡00