Women Ministry

We have God fearing dedicated women of God who are the driving forces for most of all ministries of the Church.

Contact: Haymanot Brook

Tel.  99878395

እግዚአብሔርን የሚፈሩ፣ ለጌታ ስራ የተሰጡ  ለቤተክርስቲያን አጋዥና የጀርባ አጥንት በሆኑ እህቶች ተባርከናል:: ስለ እነሱም እግዚአብሔርን ከልብ እናመሰግናለን፡፡ እህቶች በተወሰነ ጊዜ እየተገናኙ እርስ በእርስ ይጽናናሉ፡፡ ይበረታታሉ፡፡ በጋራ ጉዳዮችም ይነጋገራሉ ይጸልያሉ፡፡

Contact: ሃይማኖት ብሩክ

Tel. 99878395